የአፍሪካ ወጣቶችን መጪው ዘመን ለሚጠይቀው ክህሎት ማዘጋጀት ይገባል - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ትምህርት ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ወጣቶችን መጪው ዘመን ለሚጠይቀው ክህሎት ማዘጋጀት ይገባል - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ትምህርት ሚኒስትር

ሚሚ ጎንደዌ፤ የአፍሪካ ሀገራት በዲጂታል ክህሎት የበለፀጉ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶችን በስፋት ለማፍራት፤ የአኅጉሪቱን የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ስትራቴጂ በትኩረት መተግበር አንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"አኅጉሪቱን ከተቀረው ዓለም ጋር ተወዳዳሪ ለማድረግ የዲጂታል ክህሎት መሠረታዊ ጉዳይ ነው። ስትራቴጂው የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠናን በማስፋት ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን ለማብዛት ያግዛል" ብለዋል፡፡

በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ክህሎት ሳምንት የአፍሪካ አህጉራዊ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ስትራቴጂ 2025-34 ይፋ ሆኗል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0