አፍሪካ ጥሬ ዕቃ ሳይሆን ጥሬ አቅም ነው ወደ ውጭ ስትልክ የኖረችው - የኢትዮጵያ የጭነት አስተላላፊ እና የመርከብ አገልግሎት ወኪሎች ማኅበር

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ጥሬ ዕቃ ሳይሆን ጥሬ አቅም ነው ወደ ውጭ ስትልክ የኖረችው - የኢትዮጵያ የጭነት አስተላላፊ እና የመርከብ አገልግሎት ወኪሎች ማኅበር

የማኅበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ዳዊት ውብሸት፤ ነፃ የንግድ ቀጣናው የአፍሪካ ሀገራት እሴት የተጨመረባቸው ምርቶች ግብይትን ለማሳደግ የላቀ ፋይዳ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ጠንካራ የግብይት ባሕል አለመኖር የአኅጉሪቱ ዕድገት ዋነኛ ማነቆ ሆኖ ቆይቷል። የትኛው ሀገር ምን አለው የሚለውን ለይተን ወደ ራሳችን ገበያ ከማምጣት ይልቅ የላክነው ጥሪ ዕቃ እሴት ተጨምሮበት ሲመጣ መልሰን እንገዛ ነበር" ብለዋል።

የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ተሳትፎን ማሳደግ ለአኅጉሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ያለቱን አበርክቶም አውስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0