https://amh.sputniknews.africa
የብሪክስ የወይን ምርት ጉባኤ የሩሲያ የወይን ዘርፍ ፎረም አካል ሆኖ ይካሄዳል - የሩሲያ የወይን አምራቾች ማህበር
የብሪክስ የወይን ምርት ጉባኤ የሩሲያ የወይን ዘርፍ ፎረም አካል ሆኖ ይካሄዳል - የሩሲያ የወይን አምራቾች ማህበር
Sputnik አፍሪካ
የብሪክስ የወይን ምርት ጉባኤ የሩሲያ የወይን ዘርፍ ፎረም አካል ሆኖ ይካሄዳል - የሩሲያ የወይን አምራቾች ማህበርየማህበሩ ኃላፊ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ቡድን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ ኪሴሌቭ፤ የብሪክስ የወይን ጠጅ ጉባኤ በወይን... 14.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-14T19:21+0300
2025-10-14T19:21+0300
2025-10-14T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0e/1887930_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_c48f2c84813fb35d29622216a8b01f22.jpg
የብሪክስ የወይን ምርት ጉባኤ የሩሲያ የወይን ዘርፍ ፎረም አካል ሆኖ ይካሄዳል - የሩሲያ የወይን አምራቾች ማህበርየማህበሩ ኃላፊ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ቡድን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ ኪሴሌቭ፤ የብሪክስ የወይን ጠጅ ጉባኤ በወይን ጠጅ ምርት ውስጥ ያለውን የሀገራት ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል፡፡ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦🟠 ሳይንሳዊ እውቀት፣🟠 የክህሎት ልውውጥ፣🟠 የምርት ሰንሰለቶች፣🟠 የመሳሪያዎች ምርት፣🟠 የወይን ጠጅ ቱሪዝም፣🟠 ተመጣጣኝ በረራዎች። በብሪክስ ሀገራት ባለሙያዎች እና በወይን ጠጅ ኢንዱስትሪ መካከል ያለው ዓለም አቀፍ ትብብር እየተሻሻለ እንደሆነና አብዛኞቹ ደግሞ ጥሩ የወይን ጠጅ ገበያ እንቅስቃሴ እና የዳበሩ ብሔራዊ የወይን ጠጅ ኢንዱስትሪዎች እንዳሏቸው ኪሴሌቭ ተናግረዋል።“ለብሪክስ መስራች ሀገራት፤ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ፤ የትብብር እቅድ በማቅረብ ጀመርን። ከእነዚህ ሀገራት እያንዳንዳቸው የራሳቸው የወይን እርሻ እና የወይን ጠጅ ማምረቻ ኢንዱስትሪዎች አሏቸው። በአጠቃላይ እንደዚህ አይነት እንቅስቃሴ በማዳበራችን እድለኞች ነን። ከፍተኛ ፍላጎት አለ” ሲሉ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0e/1887930_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_94427cd84735d8f4e2fb16ce4c4c3822.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብሪክስ የወይን ምርት ጉባኤ የሩሲያ የወይን ዘርፍ ፎረም አካል ሆኖ ይካሄዳል - የሩሲያ የወይን አምራቾች ማህበር
19:21 14.10.2025 (የተሻሻለ: 19:24 14.10.2025) የብሪክስ የወይን ምርት ጉባኤ የሩሲያ የወይን ዘርፍ ፎረም አካል ሆኖ ይካሄዳል - የሩሲያ የወይን አምራቾች ማህበር
የማህበሩ ኃላፊ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ቡድን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ ኪሴሌቭ፤ የብሪክስ የወይን ጠጅ ጉባኤ በወይን ጠጅ ምርት ውስጥ ያለውን የሀገራት ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል፡፡
ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦
🟠 ሳይንሳዊ እውቀት፣
🟠 የክህሎት ልውውጥ፣
🟠 የምርት ሰንሰለቶች፣
🟠 የመሳሪያዎች ምርት፣
🟠 የወይን ጠጅ ቱሪዝም፣
🟠 ተመጣጣኝ በረራዎች።
በብሪክስ ሀገራት ባለሙያዎች እና በወይን ጠጅ ኢንዱስትሪ መካከል ያለው ዓለም አቀፍ ትብብር እየተሻሻለ እንደሆነና አብዛኞቹ ደግሞ ጥሩ የወይን ጠጅ ገበያ እንቅስቃሴ እና የዳበሩ ብሔራዊ የወይን ጠጅ ኢንዱስትሪዎች እንዳሏቸው ኪሴሌቭ ተናግረዋል።
“ለብሪክስ መስራች ሀገራት፤ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ፤ የትብብር እቅድ በማቅረብ ጀመርን። ከእነዚህ ሀገራት እያንዳንዳቸው የራሳቸው የወይን እርሻ እና የወይን ጠጅ ማምረቻ ኢንዱስትሪዎች አሏቸው። በአጠቃላይ እንደዚህ አይነት እንቅስቃሴ በማዳበራችን እድለኞች ነን። ከፍተኛ ፍላጎት አለ” ሲሉ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X