ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የተኩስ አቁም ክትትል ማዕቀፍ ለመዘርጋት የዶሃ ስምምነትን ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የተኩስ አቁም ክትትል ማዕቀፍ ለመዘርጋት የዶሃ ስምምነትን ተፈራረሙ
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የተኩስ አቁም ክትትል ማዕቀፍ ለመዘርጋት የዶሃ ስምምነትን ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የተኩስ አቁም ክትትል ማዕቀፍ ለመዘርጋት የዶሃ ስምምነትን ተፈራረሙ

"ይህ ማዕቀፍ ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነቱን አፈፃፀም በመቆጣጠር፣ ተላልፈው የተገኙ ጥሰቶችን በመመርመር እንዲሁም በማረጋገጥ፤ ግጭቶች ዳግም እንዳይቀሰቀሱ ለመከላከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ለመነጋገር ዕድል ይፈጥራል" ሲል የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል።

ኳታር ለሰላም "ቁልፍ እርምጃ" በማለት ያደነቀችውን ይህን ማዕቀፍ ዶሃን ጨምሮ አሜሪካ እና የአፍሪካ ኅብረት ይከታተሉታል።

ይህ የመግባቢያ ውል በምስራቅ ኮንጎ ያለውን ግጭት በዘላቂነት ለማስቆም ያለመውን የሐምሌ ወር የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የመጣ ነው።

በሰው ሠራሽ አሰተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0