የማዳጋስካር ወታደራዊ ኃይል በፕሬዝዳንቱ ላይ ክስ መጀመሩን ተከትሎ ሥልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማዳጋስካር ወታደራዊ ኃይል በፕሬዝዳንቱ ላይ ክስ መጀመሩን ተከትሎ ሥልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ
የማዳጋስካር ወታደራዊ ኃይል በፕሬዝዳንቱ ላይ ክስ መጀመሩን ተከትሎ ሥልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

የማዳጋስካር ወታደራዊ ኃይል በፕሬዝዳንቱ ላይ ክስ መጀመሩን ተከትሎ ሥልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ

የሀገሪቱ ልዩ ወታደራዊ ክፍል (ካፕሳት) ተግባራዊ የሚሆኑ አንዳንድ እርምጃዎችን መዘርዘሩን የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ጠቁመዋል፦

🟠 ከብሔራዊ ምክር ቤቱ በስተቀር ሁሉንም የመንግሥት አካላት መበተን፣

🟠 ሕገ-መንግሥቱን ማፍረስ እና አዲስ ሕገ-መንግሥት ለማጽደቅ ሕዝበ ውሳኔ ማካሄድ፣

🟠 አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መሾም፤ ከዚያም አዲስ መንግሥት ማቋቋም፣

🟠 እስከ ሁለት ዓመት የሚቆይ የሽግግር ወቅት።

መግለጫው የፕሬዝዳንቱ መኖሪያ ከሆነው ከአምቦትሲሮሂትራ ቤተ-መንግሥት የተሰጠ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0