አሜሪካ ለኪዬቭ ማቅረብ የምትችለው ከ20 እስከ 50 የሚደርሱ ቶማሃውክ ሚሳኤሎች ብቻ ነው ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአሜሪካ ለኪዬቭ ማቅረብ የምትችለው ከ20 እስከ 50 የሚደርሱ ቶማሃውክ ሚሳኤሎች ብቻ ነው ተባለ
አሜሪካ ለኪዬቭ ማቅረብ የምትችለው ከ20 እስከ 50 የሚደርሱ ቶማሃውክ ሚሳኤሎች ብቻ ነው ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

አሜሪካ ለኪዬቭ ማቅረብ የምትችለው ከ20 እስከ 50 የሚደርሱ ቶማሃውክ ሚሳኤሎች ብቻ ነው ተባለ

ይህም ሀገሪቱ በአጠቃላይ 4 ሺህ 150 ያህል የቶማሃውክ ሚሳኤሎች ቢኖሯትም እንደሆነ የቀድሞ የፔንታጎን ባለሥልጣን ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

አቅርቦቶቹ በዩክሬን ግጭቱ ያለበትን ሁኔታ በጉልህ እንደማይለውጡትም በዘገባው ተመላክቷል፡፡

ይህ ግምገማ ፑቲን በጥቅምት ወር መጀመሪያ የተናገሩትን ግምት የሚያስተጋባ ነው።

የቶማሃውክ ሚሳኤሎች ለኪዬቭ ከተላለፉ ሩሲያ የአየር መከላከያ ስርዓቶቿን ታጠናክራለች ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቀደም ሲል ተናግረዋል። በተጨማሪም የእነዚህ ሚሳኤሎች አጠቃቀም ቀጥተኛ የአሜሪካ ወታደራዊ ተሳትፎ ከሌለ የማይቻል እንደሆነና ይህም የሞስኮ እና ዋሽንግተንን ግንኙነት ይበልጥ ውጥረት ውስጥ እንደሚከተው አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0