የካሜሩን ተቃዋሚ እጩ ኢሳ ቲቺሮማ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን እንዳሸነፉ በመግለፅ ፖል ቢያ ወጤቱን እንዲቀበሉ አሳሰቡ

© telegram sputnik_ethiopiaየካሜሩን ተቃዋሚ እጩ ኢሳ ቲቺሮማ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን እንዳሸነፉ በመግለፅ ፖል ቢያ ወጤቱን እንዲቀበሉ አሳሰቡ
የካሜሩን ተቃዋሚ እጩ ኢሳ ቲቺሮማ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን እንዳሸነፉ በመግለፅ ፖል ቢያ ወጤቱን እንዲቀበሉ አሳሰቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

የካሜሩን ተቃዋሚ እጩ ኢሳ ቲቺሮማ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫውን እንዳሸነፉ በመግለፅ ፖል ቢያ ወጤቱን እንዲቀበሉ አሳሰቡ

ኢሳ ቲቺሮማ በሰሜናዊ ካሜሩን ከምትገኘው ጋሩዋ ከተማ አሸናፊነታቸው "ግልጽ" እንደሆነ እና የሕዝብ ምርጫ "መከበር አለበት" ሲሉ አጥብቀው ተናግረዋል።

የካሜሩን የምርጫ ሕግ የምርጫ ጣቢያ ውጤቶች እንዲታተሙ ቢፈቅድም፤ የሕገ-መንግሥት ምክር ቤቱ የመጨረሻውን ቆጠራ በማረጋገጥ ይፋዊ ውጤቱን በጥቅምት 16፣ 2018 ማሳወቅ ይኖርበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0