ሩሲያ በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት ዝግጁ ብትሆንም አማራጮች ባለመኖራቸው በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ቀጥላለች - ክሬምሊን
13:36 14.10.2025 (የተሻሻለ: 13:44 14.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት ዝግጁ ብትሆንም አማራጮች ባለመኖራቸው በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ቀጥላለች - ክሬምሊን

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሩሲያ በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማግኘት ዝግጁ ብትሆንም አማራጮች ባለመኖራቸው በልዩ ወታደራዊ ዘመቻዋ ቀጥላለች - ክሬምሊን
ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ሌሎች ቁልፍ መግለጫዎች፦
🟠 የፕሬዝዳንት ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ውጤታማ ተደራዳሪነታቸውን አረጋግጠዋል፤ ክሬምሊን የማደራደር ብቃታቸው ለዩክሬን እልባት አስተዋጽኦ ማድረጉን እንደሚቀጥል ተስፋ ያደርጋል።
🟠 ክሬምሊን አሜሪካ የዩክሬንን ግጭት ለመፍታት የምታደርጋቸውን ጥረቶች በደስታ ትቀበላለች።
🟠 ሩሲያ በአንድም በሌላ ጥቅሞቿን በማረጋገጥ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻው የተቀመጡ ግቦችን ታሳካለች።
🟠 ሩሲያ በዩክሬን ጉዳይ ለሰላማዊ ውይይት ዝግጂ ሆና ትቀጥላለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X