የአልጄሪያ ሶናትራች እና የሳዑዲ አረቢያ ሚዳድ ኢነርጂ የ5.4 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ስምምነት ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአልጄሪያ ሶናትራች እና የሳዑዲ አረቢያ ሚዳድ ኢነርጂ የ5
የአልጄሪያ ሶናትራች እና የሳዑዲ አረቢያ ሚዳድ ኢነርጂ የ5 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

የአልጄሪያ ሶናትራች እና የሳዑዲ አረቢያ ሚዳድ ኢነርጂ የ5.4 ቢሊዮን ዶላር የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ ስምምነት ተፈራረሙ

በአልጄሪያ ኢሊዚ ተፋሰስ ለ30 ዓመት ምርት ለመጋራት የተደረሠው ስምምነት፤ የ7 ዓመት የፍለጋ ምዕራፍን የሚያካትት እና ለ10 ዓመት ሊራዘም የሚችል ነው።

የፕሮጀክቱ አጠቃላይ ምርት 125 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝን ጨምሮ 993 ሚሊዮን በርሜል ነዳጅ እንደሚገመት የሳዑዲ መንግሥት ሚዲያ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0