"ቀጣዮቹ የዓለም ባሕረኞች ነን" - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"ቀጣዮቹ የዓለም ባሕረኞች ነን" - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር
ቀጣዮቹ የዓለም ባሕረኞች ነን - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

"ቀጣዮቹ የዓለም ባሕረኞች ነን" - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር

አህጉር አቀፉ የማሪታይም ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስብሰባው የባሕር አካዳሚዎችን፣ የመርከብ ኩባንያዎችን፣ የሰው ኃይል እና የዲፕሎማቲክ ተወካዮችን ከአፍሪካ እና ባሻገር አገናኝቷል፡፡

ልዑካኑ የአህጉሪቱን የባሕር ሰው ኃይል ማስፋት፣ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ማሳደግ እና በሚቀጥሉት አስርት ዓመታት ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን መክፈት በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ይመክራሉ፡፡

በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር አለሙ ስሜ ጉባኤው "ዓለም በሰለጠኑ የባሕር ሙያተኞች እጦት እየተቸገረ በሚገኝበት ወሳኝ ወቅት ላይ የሚካሄድ መሆኑን በመጠቆም፤ አፍሪካ ክፍተቱን የምትሞላበት ወሳኝ አጋጣሚ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቀጣዮቹ የዓለም ባሕረኞች ነን - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ቀጣዮቹ የዓለም ባሕረኞች ነን - የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0