የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብን አፀደቀ
11:03 14.10.2025 (የተሻሻለ: 12:44 14.10.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ማቋቋሚያ ደንብን አፀደቀ
ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ደንቡ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ እንዲደረግ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
ኮሚሽኑ በዓለም አቀፍ ማዕቀፎች መሰረት የኒውክሌር ቴክኖሎጂን ለሰላማዊ ዓላማዎች የመጠቀም ሀገራዊ ጥረትን የመምራትና የማስተባበር ዋነኛ ኃላፊነት ይኖረዋል።
የየኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት፣ የኢንዱስትሪ ልማት፣ የምግብ ዋስትና፣ የጤና አገልግሎት እንዲሁም ሳይንስና ምርምር ትኩረት አድርጎ የሚሠራባቸው ቁልፍ ዘርፎች እንደሆኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X