በተነሳባቸው ከባድ ተቃውሞ ከሀገር የሸሹት የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ማለታቸው ተሰማ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበተነሳባቸው ከባድ ተቃውሞ ከሀገር የሸሹት የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ማለታቸው ተሰማ
በተነሳባቸው ከባድ ተቃውሞ ከሀገር የሸሹት የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ማለታቸው ተሰማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2025
ሰብስክራይብ

በተነሳባቸው ከባድ ተቃውሞ ከሀገር የሸሹት የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ማለታቸው ተሰማ

ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና ህይወታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ ደህንነቱ ወደተጠበቀ ስፍራ ለመሸሽ እንደተገደዱ ትናንት ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል፡፡

"አንድ የዲፕሎማሲያዊ ምንጭ ከንግግሩ በኋላ ራጆሊና ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ብለዋል" ሲል የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በትናንተናው ዕለት ዘግቧል።

አሁን ላይ የት እንዳሉ የማይታወቀው ራጆሊና፤ ሰኞ ጠዋት ከካቢኔያቸው ጋር የርቀት ስብሰባ ሲያደርጉ ሀገሪቱን ለማስተዳደር ብቁ መሆናቸውን እንዳወጁ መገናኛ ብዙኃን ይፋ አድርገዋል። ድጋፋቸውን ለማረጋገጥ ቅዳሜና እሁድ ከበርካታ ሌሎች የአፍሪካ መሪዎች ጋር የምክክር ስብሰባ ማድረጋቸው ተጠቁሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0