https://amh.sputniknews.africa
አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል
አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል ወጣቶች በአኅጉሪቱ ሰፊ ገበያ ባላቸው የኢንዱስትሪ ልማት ዘርፎች በመሰማራት ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው፤ የአይ ዎርክ ኢን አፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሉርደስ ሎቤዴ... 13.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-13T19:05+0300
2025-10-13T19:05+0300
2025-10-13T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0d/1880473_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_b365c358082cfc46ac2d93b8b38884ac.jpg
አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል ወጣቶች በአኅጉሪቱ ሰፊ ገበያ ባላቸው የኢንዱስትሪ ልማት ዘርፎች በመሰማራት ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው፤ የአይ ዎርክ ኢን አፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሉርደስ ሎቤዴ ይገልጻሉ፡፡ "ከዲጂታላይዜሽን ባሻገር ታዳሽ ኃይል እና ፋርማሲዩቲካል (የመድኃኒት ምርት) ዘርፎችም ሌሎች ዕምቅ አቅም ያላቸው መስኮች ናቸው። ወጣቶች በተለይ የመጪው ጊዜ ዕውቀቶችን በጥልቀት እንዲመረምሩ ማበረታታት እፈልጋለሁ" ብለዋል። ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አኅጉሪቱ ለንግድ ትስስር ያሏትን ዕምቅ ሐብቶችም አውስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል
2025-10-13T19:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0d/1880473_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_dcf5062eab7c89359bc1b3f2401cb22a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል
19:05 13.10.2025 (የተሻሻለ: 19:14 13.10.2025) አፍሪካዊያን ወጣቶች ለዲጂታይዜሽን ዘርፎች ልዩ ትኩረት ሊሰጡ ይገባል
ወጣቶች በአኅጉሪቱ ሰፊ ገበያ ባላቸው የኢንዱስትሪ ልማት ዘርፎች በመሰማራት ተጠቃሚነታቸውን ማሳደግ እንዳለባቸው፤ የአይ ዎርክ ኢን አፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሉርደስ ሎቤዴ ይገልጻሉ፡፡
"ከዲጂታላይዜሽን ባሻገር ታዳሽ ኃይል እና ፋርማሲዩቲካል (የመድኃኒት ምርት) ዘርፎችም ሌሎች ዕምቅ አቅም ያላቸው መስኮች ናቸው። ወጣቶች በተለይ የመጪው ጊዜ ዕውቀቶችን በጥልቀት እንዲመረምሩ ማበረታታት እፈልጋለሁ" ብለዋል።
ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አኅጉሪቱ ለንግድ ትስስር ያሏትን ዕምቅ ሐብቶችም አውስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X