ዓለም አቀፍ ኅብረት ለጋዛ የሰላም ጉባኤ እውነተኛ ግዝፈት ይሰጠዋል - የግብፅ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዓለም አቀፍ ኅብረት ለጋዛ የሰላም ጉባኤ እውነተኛ ግዝፈት ይሰጠዋል - የግብፅ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ዓለም አቀፍ ኅብረት ለጋዛ የሰላም ጉባኤ እውነተኛ ግዝፈት ይሰጠዋል - የግብፅ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.10.2025
ሰብስክራይብ

ዓለም አቀፍ ኅብረት ለጋዛ የሰላም ጉባኤ እውነተኛ ግዝፈት ይሰጠዋል - የግብፅ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

“የዓለም መሪዎች ጉልህ ተሳትፎ ለስምምነቱ ክብደት ይሰጠዋል፣ ዓለም አቀፍ እውቅና ወዳለው ሰነድ ይለውጠዋል፣ አፈጻጸሙም የሁሉም ወገኖች ኃላፊነት ይሆናል” ሲሉ መሐመድ አል ኦራቢ ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ እና የፀጥታው ምክር ቤት አባላት መገኘታቸው ስምምነቱ ሕጋዊ እና ፖለቲካዊ ኃይል እንዲኖረው ያደርጋልም ብለዋል፡፡

ግብፅ ከሁለት ዓመት በፊት ያወጣቻቸው ስድስት ዋና ዋና መርህዎች ለፕሬዝዳንት ትራምፕ ተነሳሽነት መሠረት ሆነዋል ያሉት የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፤ መፈናቀልን ማቆም፣ ሰብዓዊ እርዳታን ማረጋገጥ እና የተሟላ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረስ ትኩረታቸው እንደነበር አስታውሰዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0