የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት በ2021 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለተሳተፉ ሁለት የቀድሞ የፈረንሳይ መኮንኖች ይቅርታ ማድረጋቸውን ሰነድ አጋለጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየማዳጋስካር ፕሬዝዳንት በ2021 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለተሳተፉ ሁለት የቀድሞ የፈረንሳይ መኮንኖች ይቅርታ ማድረጋቸውን ሰነድ አጋለጠ
የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት በ2021 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለተሳተፉ ሁለት የቀድሞ የፈረንሳይ መኮንኖች ይቅርታ ማድረጋቸውን ሰነድ አጋለጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.10.2025
ሰብስክራይብ

የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት በ2021 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለተሳተፉ ሁለት የቀድሞ የፈረንሳይ መኮንኖች ይቅርታ ማድረጋቸውን ሰነድ አጋለጠ

በቅደም ተከተል 20 እና 10 ዓመት የተፈረደባቸውን ፖል ማይሎት ራፋኖሃራና እና ፊሊፕ ማርክ ፍራንሷን ስም የያዘ የይቅርታ ሰነድ በበየነ መረብ ወጥቷል፡፡

አንዲሪ ራጆሊና ታይቶ የማይታወቅ ተቃውሞ ገጥሟቸው በፈረንሳይ ወታደራዊ አውሮፕላን ከሀገር መውጣታቸውን ቀደም ሲል የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን መዘገባቸው የሚታወስ ነው።

በእንግሊዝኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0