https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል አሁን ላይ ያሉ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የኢትዮጵያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክ እና ሌሎች ጉዳዮችን ጠንቅቆ ከመረዳት አንጻር ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ... 13.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-13T18:50+0300
2025-10-13T18:50+0300
2025-10-13T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0d/1879822_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_8a6a48ad35428e6ff39178d18c5a38b1.jpg
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል አሁን ላይ ያሉ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የኢትዮጵያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክ እና ሌሎች ጉዳዮችን ጠንቅቆ ከመረዳት አንጻር ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ሥነ-ምሕዳር ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ ነብዩ ይርጋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል። "ኢትዮጵያን የተመለከቱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ውጤቶች ከእኛ ጋር በጣም የተጣጣሙ እንዳልሆኑ ታያለህ። ስለዚህም በዘርፉ ያለውን ውስንነት የሚሞሉ ሞዴሎችን መፍጠር አለብን" ብለዋል። አቶ ነብዩ ይርጋ በኢትዮጵያዊ ግንዛቤ እና ምላሽ አሰጣጥ የተቃኘ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ምንነትንም አስረድተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል
2025-10-13T18:50+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0d/1879822_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_3a80b962b38a9da457d66ef8abcc9983.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል
18:50 13.10.2025 (የተሻሻለ: 18:54 13.10.2025) ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል
አሁን ላይ ያሉ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የኢትዮጵያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክ እና ሌሎች ጉዳዮችን ጠንቅቆ ከመረዳት አንጻር ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ሥነ-ምሕዳር ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ ነብዩ ይርጋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
"ኢትዮጵያን የተመለከቱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ውጤቶች ከእኛ ጋር በጣም የተጣጣሙ እንዳልሆኑ ታያለህ። ስለዚህም በዘርፉ ያለውን ውስንነት የሚሞሉ ሞዴሎችን መፍጠር አለብን" ብለዋል።
አቶ ነብዩ ይርጋ በኢትዮጵያዊ ግንዛቤ እና ምላሽ አሰጣጥ የተቃኘ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ምንነትንም አስረድተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X