ለአኅጉሪቱ የኢንዱስትሪ ልማት ጉዞ የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠናን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ ነው - የዘርፉ ምሑር

ሰብስክራይብ

ለአኅጉሪቱ የኢንዱስትሪ ልማት ጉዞ የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠናን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ ነው - የዘርፉ ምሑር

የአፍሪካን የተፈጥሮ ሐብት ወደ ልማት ለመቀየር የወጣቶችን የሙያ ክህሎት ማሳደግ ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ የናሚቢያ የሙያ ትምህርት እና ሥልጠና ዳይሬክተር ዳሊያ መዊያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በዘርፉ ያሉንን አቅሞች ለይተን ማወቅ ይኖርብናል። የተፈጥሮ ሐብታችንን ለልማታችን ለማዋልም ቴክኖሎጂን እና ፈጠራን የሚያልቁ የሰው ኃይል ሥልጠናዎችን ማስፋት የግድ ነው" ብለዋል።

ከጥቅምት 3 እስከ 7 የሚካሄደው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0