ከእስር የሚለቀቁ ሁሉም 1 ሺህ 966 ፍልስጤማውያን እስረኞች አውቶቡስ መሳፈራቸው ተገለፀ

ሰብስክራይብ

ከእስር የሚለቀቁ ሁሉም 1 ሺህ 966 ፍልስጤማውያን እስረኞች አውቶቡስ መሳፈራቸው ተገለፀ

ከእነዚህም መካከል የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደባቸው 250 ፍልስጤማውያን በዛሬው ዕለት ወደ ዌስት ባንክ፣ እየሩሳሌም እና ወደሌሎች ሥፍራዎች ይለቀቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ እየወጡ ያሉ ዘገባዎች ጠቁመዋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ በጋዛ ሰርጥ ኻን ዩኒስ የሚገኘው ናስር ሆስፒታል በእስረኞች ልውውጥ ስምምነቱ መሠረት የተለቀቁትን እስረኞች ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
ከእስር የሚለቀቁ ሁሉም 1 ሺህ 966 ፍልስጤማውያን እስረኞች አውቶቡስ መሳፈራቸው ተገለፀ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0