በሃማስ የተለቀቁት ሰባቱ ታጋቾች እስራኤል ደረሱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሃማስ የተለቀቁት ሰባቱ ታጋቾች እስራኤል ደረሱ
በሃማስ የተለቀቁት ሰባቱ ታጋቾች እስራኤል ደረሱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.10.2025
ሰብስክራይብ

በሃማስ የተለቀቁት ሰባቱ ታጋቾች እስራኤል ደረሱ

ታጋቾቹ የመጀመሪያ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርጉ የእስራኤል ጦር አስታውቋል።

በጋዛ ሰርጥ ከሁለት ዓመት በላይ በምርኮ የቆዩትን ታጋቾች መለቀቅ የሚጠባበቁ በሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን፤ በመሀል ቴል አቪቭ በሚገኘው "የታጋቾች አደባባይ" ተሰባስበዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0