ማዳጋስካር በፕሬዝዳንቱ ላይ ከተቃጣው ስጋት ጀርባ ያሉ ሰዎችን እንደምትቀጣ አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱማዳጋስካር በፕሬዝዳንቱ ላይ ከተቃጣው ስጋት ጀርባ ያሉ ሰዎችን እንደምትቀጣ አስታወቀች
ማዳጋስካር በፕሬዝዳንቱ ላይ ከተቃጣው ስጋት ጀርባ ያሉ ሰዎችን እንደምትቀጣ አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.10.2025
ሰብስክራይብ

ማዳጋስካር በፕሬዝዳንቱ ላይ ከተቃጣው ስጋት ጀርባ ያሉ ሰዎችን እንደምትቀጣ አስታወቀች

"በሀገር መሪው አካላዊ ደህንነት ላይ የሚሰነዘሩ ማስፈራሪያዎች ተቋማትን በሚያከብር የትኛውም ዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ውስጥ ቀይ መስመርን የጣሱ ናቸው" ሲል የፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት በሀገሪቱ በተስፋፉ ማህበራዊ ውጥረቶች ትይዩ ከተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት በኋላ በሰጠው መግለጫ አሳስቧል።

እንዲህ ያሉ ባህሪዎች ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ወሰን ውስጥ የሚወድቁ ሳይሆን "ብሔራዊ ደህንነትን እና የሀገሪቱን መረጋጋት የሚያናጉ ከባድ ተግባራት" መሆናቸውን መግለጫው አፅንዖት ሰጥቷል።

የፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት “በጦር ሠራዊቱ ውስጥ ያሉ አመፀኞች” የሚሰነዘሩትን ዛቻ በማውገዝ፤ ተቃዋሚዎች ለውይይት ቅድሚያ እንዲሰጡ እና ፕሬዝዳንቱን እንዲያከብሩ በድጋሚ ጠይቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0