ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ገቡ
ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.10.2025
ሰብስክራይብ

ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ገቡ

ፕሬዝዳንቱ ቴላቪቭ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡

ትራምፕ በጋዛው ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ እና በእስራኤል ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0