የሩሲያ 'አይረን ፋልኮን' ሰው አልባ አውሮፕላን ክፍል የዩክሬንን የሎጂስቲክስ መረብ በጣጠሰ - የሩሲያ ጦር አዛዥ አስታወቁ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ 'አይረን ፋልኮን' ሰው አልባ አውሮፕላን ክፍል የዩክሬንን የሎጂስቲክስ መረብ በጣጠሰ - የሩሲያ ጦር አዛዥ አስታወቁ 

የሩሲያ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ክፍሎች፤ በዛፖሮዥዬ ክልል በታቭሪይስኮዬ መንደር አቅራቢያ ከዩክሬን መስመሮች ጀርባ ስትራቴጂያዊ መንገድ ተቆጣጥረዋል።

"ዕቅዳችን የበለጠ ርቀን በመምታት የጠላት የሎጂስቲክስ ሰንሰለትን ወደ ቅዠት መቀየር ነው" ሲሉ የጦር ክፍሉ አዛዥ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የዛፖሮዥዬ ክልል እ.ኤ.አ በ2022 በተደረገ ሕዝበ ውሳኔ ሩሲያን ተቀላቅሏል።

ስለዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ አመጣጥ የስፑትኒክ አፍሪካን ዝርዝር ትንተና ያንብቡ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0