በጋዛ የሚገኙ ቀሪ የእስራኤል ታጋቾች 'በየትኛውም ሰዓት' ሊለቀቁ ይችላሉ - የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

በጋዛ የሚገኙ ቀሪ የእስራኤል ታጋቾች 'በየትኛውም ሰዓት' ሊለቀቁ ይችላሉ - የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት

ዩናይትድ ስቴትስ በሐማስ የተያዙ 20 ታጋቾች በእስራኤል ሰዓት አቆጣጠር ሰኞ ከሰዓት እንደሚለቀቁ ትጠብቃለች ብለዋል ጄዲ ቫንስ።

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ወደ መካከለኛው ምስራቅ በሚያደርጉት ጉዞ የተለቀቁትን ታጋቾች ለመቀበል ማቀዳቸውንም ገልፀዋል።

ቫንስ ዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮችን ወደ ጋዛ ወይም እስራኤል የመላክ እቅድ እንደሌላትም ለአሜሪካ የቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።

"በዚያ የዓለም ክፍል ቀድሞውንም ሰዎች አሉን። የተኩስ አቁም ስምምነቱን ውሎች ይከታተላሉ። ሰብዓዊ ዕርዳታ ያለ ምንም ችግር እየቀረበ መሆኑንም ያረጋግጣሉ" ሲሉ አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0