ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በአል-ፋሸር መጠለያ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት 57 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ - የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፈጥኖ ደራሽ ኃይል በአል-ፋሸር መጠለያ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት 57 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ - የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በአል-ፋሸር መጠለያ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት 57 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ - የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.10.2025
ሰብስክራይብ

ፈጥኖ ደራሽ ኃይል በአል-ፋሸር መጠለያ ላይ በፈፀመው የድሮን ጥቃት 57 ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ - የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት የፈጥኖ ደራሽ ኃይል የአል-ፋሸር ከበባውን በአፋጣኝ እንዲያቆም እና በከተማዋ ላይ የሚሰነዝራቸውን ጥቃቶች በሙሉ እንዲያቆም የሚጠይቀውን ውሳኔ እንዲያስከብር ውጭ ጉዳዩ አሳስቧል።

  ሁሉም ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ተዋናዮች ለአማፂው የሚቀርበውን ጦር መሳሪያና ቅጥረኞች በአስቸኳይ እንዲያስቆሙ፣ የመንግሥትን የሰላማዊ ዜጎችን መከራ የማቃለል ጥረት እንዲደግፉ እንዲሁም የአርኤስኤፍ አመራሮችን ለድርጊታቸው ተጠያቂ እንዲያደርጉ አሳስቧል።

አል-ፋሸር ከግንቦት 2016 ዓ.ም ጀምሮ  የሱዳን ጦር ኃይሎች እና አርኤስኤፍ ዋነኛ የጦር ፍልሚያ ሜዳ ሆና ቆይታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0