እስራኤል በጋዛ ዳግም ወታደራዊ ዘመቻዋን ካበረታች ሀገሪቱ ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት እንደሚያጠናክሩ ሁቲዎች አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእስራኤል በጋዛ ዳግም ወታደራዊ ዘመቻዋን ካበረታች ሀገሪቱ ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት እንደሚያጠናክሩ ሁቲዎች አስታወቁ
እስራኤል በጋዛ ዳግም ወታደራዊ ዘመቻዋን ካበረታች ሀገሪቱ ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት እንደሚያጠናክሩ ሁቲዎች አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.10.2025
ሰብስክራይብ

እስራኤል በጋዛ ዳግም ወታደራዊ ዘመቻዋን ካበረታች ሀገሪቱ ላይ የሚፈፅሙትን ጥቃት እንደሚያጠናክሩ ሁቲዎች አስታወቁ

"ወታደራዊ ዘመቻችንን የምናቆመው ጠላት እስራኤል የጋዛ ተኩስ አቁም ስምምነትን ስታከብር ነው፤ ሆኖም ትግበራውን መከታተላችንን እንቀጥላለን" ሲሉ የሁቲ የፖለቲካ ቢሮ አባል ሔዛም አል-ዐሳድ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የጋዛ ሰርጥ ውጊያ ዓርብ ከሰዓት ቆሟል። ቀደም ብሎ የፍልስጤም ንቅናቄ ሐማስ እና እስራኤል ግጭቱን ለመቋጨት የተዘጋጀውን የመጀመሪያ ደረጃ ዕቅድ ለመተግበር ተስማምተው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0