#viral | በሞስኮ መካነ አራዊት የምትገኘውን ብርቅዬ የምዕራብ አፍሪካ የዳያና ጦጣ ግልገል ይተዋወቁ

ሰብስክራይብ

#viral | በሞስኮ መካነ አራዊት የምትገኘውን ብርቅዬ የምዕራብ አፍሪካ የዳያና ጦጣ ግልገል ይተዋወቁ

በመካነ አራዊቱ ተወልዳ አንድ ወር ያለፋት ግልገሏ መጀመሪያ ከእናቷ ጉያ አትወጣም ነበር። አሁን በማወቅ ጉጉትና ንቁ እንቅስቃሴ - በግቢው ውስጥ እየተንጠላጠለች፣ ከትልቅ እህቷ ጋር እየተጫወተች እንዲሁም ከሰላጣ እስከ እርጎ ያሉ የአዋቂ ምግቦችን በደስታ እየቀመሰች የጎብኚዎችን ልብ እያሸነፈች ነው ሲል መካነ አራዊቱ አስታውቋል።

በቀይ መዝገብ (ከምድረ ገፅ ሊጠፉ የተቃረቡ ብርቅዬ እንሰሳት) ውስጥ የተካተትው የዳያና ጦጣ ዝርያ መጠሪያ ከሮማን የውበት እና አደን ጣኦት የመጣ ነው፡፡ የጦጣዎቹ መገኛ የምዕራብ አፍሪካ ጫካዎች ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0