https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈ
የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈሙከራዎቹ የተካሄዱት በሮስኮስሞስ የሮኬትና የጠፈር ኢንዱስትሪ ምርምርና ሙከራ ማዕከል ውስጥ ነው።🟠 ሮኬቱ በሩሲያ ውስጥ የተሠራው አርዲ-171ኤምቪ የተባለ... 11.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-11T20:10+0300
2025-10-11T20:10+0300
2025-10-11T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0b/1857809_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_f0b44597bab979d23cd02aecb375b05f.jpg
የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈሙከራዎቹ የተካሄዱት በሮስኮስሞስ የሮኬትና የጠፈር ኢንዱስትሪ ምርምርና ሙከራ ማዕከል ውስጥ ነው።🟠 ሮኬቱ በሩሲያ ውስጥ የተሠራው አርዲ-171ኤምቪ የተባለ የሮኬት ሞተር ተገጥሞለታል። ሞተሩ በነጭ ጋዝና በፈሳሽ ኦክስጅን የሚሠራ ሲሆን፣ 800 ቶን የሚመዝን የግፊት ኃይል ያመነጫል።🟠 የአርዲ-171 ኤምቪ ሞተር የሚጠበቅበትን 160 ሰከንዶች በተሳካ ሁኔታ ሠርቷል። ይህም የሶዩዝ-5 ተሸካሚ ሮኬት የበረራ-ንድፍ ሙከራዎች እንዲጀመሩ መንገድ ይከፍታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈ
2025-10-11T20:10+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0b/1857809_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_d32de56d1e92e716034cd84149eacaf9.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈ
20:10 11.10.2025 (የተሻሻለ: 20:14 11.10.2025) የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈ
ሙከራዎቹ የተካሄዱት በሮስኮስሞስ የሮኬትና የጠፈር ኢንዱስትሪ ምርምርና ሙከራ ማዕከል ውስጥ ነው።
🟠 ሮኬቱ በሩሲያ ውስጥ የተሠራው አርዲ-171ኤምቪ የተባለ የሮኬት ሞተር ተገጥሞለታል። ሞተሩ በነጭ ጋዝና በፈሳሽ ኦክስጅን የሚሠራ ሲሆን፣ 800 ቶን የሚመዝን የግፊት ኃይል ያመነጫል።
🟠 የአርዲ-171 ኤምቪ ሞተር የሚጠበቅበትን 160 ሰከንዶች በተሳካ ሁኔታ ሠርቷል። ይህም የሶዩዝ-5 ተሸካሚ ሮኬት የበረራ-ንድፍ ሙከራዎች እንዲጀመሩ መንገድ ይከፍታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X