ሞት፣ እገዳ እና የዋሽንግተን እጆች ከማቻዶ የኖቤል ሽልማት ጀርባ እንደሚገኙ ተንታኙ ተናገሩ
16:25 11.10.2025 (የተሻሻለ: 16:34 11.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሞት፣ እገዳ እና የዋሽንግተን እጆች ከማቻዶ የኖቤል ሽልማት ጀርባ እንደሚገኙ ተንታኙ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ሞት፣ እገዳ እና የዋሽንግተን እጆች ከማቻዶ የኖቤል ሽልማት ጀርባ እንደሚገኙ ተንታኙ ተናገሩ
ለቬንዙዌላ የተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የተሰጠው ሽልማት የዲሞክራሲያዊ እሴቶችን የሚያስጠብቅ ሳይሆን የሚያዛባ መሆኑን አርጄንቲናዊ ዓለም አቀፍ ተንታኝ ታዴኦ ካስቴግሊዮኔ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ካስቴግሊዮኔ "ይህ ሽልማት ለርሷ መሰጠቱ አሳፋሪ ነው። ማቻዶ በሺዎች የሚቆጠሩ ቬኔዝዌላውያንን ለሞት የዳረገውን የቬኔዝዌላ እገዳ ደግፋለች" ሲሉ ገልጸዋል። ከውጭ ጫና ጋር የተሰለፉ ሰዎችን ማክበር እውነተኛ የሰላም ጥረቶችን እንደሚሸረሽር አጽንኦት ሰጥተዋል።
ከዚህ በፊት ከነበሩ አወዛጋቢ ተመሳሳይ ሽልማቶች ጋር ሲያነፃፅሩም፣ "ይህ ሽልማት ሌሎች አገሮችን እየደበደቡ ለነበሩት ኦባማ የተሰጠ ሽልማት ነው" ሲሉ አስታውሰዋል፤ ይህም በዓለም አቀፍ እውቅናዎች ውስጥ ያለውን የሕጋዊነት መሸርሸር የሚያጎላ መሆኑን አብራርተዋል።
ለካስቴግሊዮኔ፣ ይህ ተግባር ከምልክት ባሻገር የቀጠለውን ጂኦፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ያመለክታል።
"በዚህ ሽልማት ዋሽንግተን ትደግፋታለች፤ አገሪቱን ማተራመስ ለማስቀጠልና ለወደፊት ጣልቃ ለመግባት መንገዱን ትከፍታለች።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X