https://amh.sputniknews.africa
በካሜሩን የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥሩ የፀጥታ ሁኔታዎች ውስጥ ይካሄዳል ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ተናገሩ
በካሜሩን የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥሩ የፀጥታ ሁኔታዎች ውስጥ ይካሄዳል ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በካሜሩን የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥሩ የፀጥታ ሁኔታዎች ውስጥ ይካሄዳል ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ተናገሩ"የመከላከያ እና የደህነንት ኃይሎች የድምፅ አሰጣጡ በሰላም እንዲካሄድ እና መራጮች ጥበቃ እንዲያገኙ የሚያስፈልጉትን መመሪያዎች... 11.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-11T15:32+0300
2025-10-11T15:32+0300
2025-10-11T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0b/1855193_0:52:1280:772_1920x0_80_0_0_411040e7f275ade5221d4aceb983b6ac.jpg
በካሜሩን የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥሩ የፀጥታ ሁኔታዎች ውስጥ ይካሄዳል ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ተናገሩ"የመከላከያ እና የደህነንት ኃይሎች የድምፅ አሰጣጡ በሰላም እንዲካሄድ እና መራጮች ጥበቃ እንዲያገኙ የሚያስፈልጉትን መመሪያዎች ተቀብለዋል" ሲሉ ፖል አታንጋ ንጂ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።ምርጫው በሩቅ ሰሜን ክልል ከቦኮ ሃራም ጥቃቶች እና በእንግሊዝኛ ተናጋሪ ክልሎች ካሉ ውጥረቶች የሚመጡ ተግዳሮቶች ቢያጋጥሙትም፣ በመላው አገሪቱ እንዲካሄድ ታቅዷል ብለዋል።አታንጋ ንጂ አክለውም፣ "የምርጫው ቀን ከመድረሱ 48 ሰዓታት ቀደም ብሎ ብሔራዊ ድንበሮች ይዘጋሉ። ድምፅ ከተሰጠ በኋላ በሚቀጥለው ቀን እንደገና ይከፈታሉ" ብለዋል። ካሜሩን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫዋን በነገው ዕለት እንዲሆን ወስናለች፤ በአገሪቱ የምርጫ አስተባባሪ መሠረት ከ8 ሚሊዮን በላይ መራጮች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0b/1855193_91:0:1190:824_1920x0_80_0_0_6167bf22fac5c25d107ad6c0a7a840c4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በካሜሩን የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥሩ የፀጥታ ሁኔታዎች ውስጥ ይካሄዳል ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ተናገሩ
15:32 11.10.2025 (የተሻሻለ: 15:34 11.10.2025) በካሜሩን የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥሩ የፀጥታ ሁኔታዎች ውስጥ ይካሄዳል ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ተናገሩ
"የመከላከያ እና የደህነንት ኃይሎች የድምፅ አሰጣጡ በሰላም እንዲካሄድ እና መራጮች ጥበቃ እንዲያገኙ የሚያስፈልጉትን መመሪያዎች ተቀብለዋል" ሲሉ ፖል አታንጋ ንጂ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።
ምርጫው በሩቅ ሰሜን ክልል ከቦኮ ሃራም ጥቃቶች እና በእንግሊዝኛ ተናጋሪ ክልሎች ካሉ ውጥረቶች የሚመጡ ተግዳሮቶች ቢያጋጥሙትም፣ በመላው አገሪቱ እንዲካሄድ ታቅዷል ብለዋል።
አታንጋ ንጂ አክለውም፣ "የምርጫው ቀን ከመድረሱ 48 ሰዓታት ቀደም ብሎ ብሔራዊ ድንበሮች ይዘጋሉ። ድምፅ ከተሰጠ በኋላ በሚቀጥለው ቀን እንደገና ይከፈታሉ" ብለዋል።
ካሜሩን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫዋን በነገው ዕለት እንዲሆን ወስናለች፤ በአገሪቱ የምርጫ አስተባባሪ መሠረት ከ8 ሚሊዮን በላይ መራጮች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X