የሞሮኮ ንጉስ በወጣቶች የሚመራውን ተቃውሞ ተከትሎ ፈጣን ማኅበራዊ ማሻሻያ እንዲደረግ አሳሰቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሞሮኮ ንጉስ በወጣቶች የሚመራውን ተቃውሞ ተከትሎ ፈጣን ማኅበራዊ ማሻሻያ እንዲደረግ አሳሰቡ
የሞሮኮ ንጉስ በወጣቶች የሚመራውን ተቃውሞ ተከትሎ ፈጣን ማኅበራዊ ማሻሻያ እንዲደረግ አሳሰቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.10.2025
ሰብስክራይብ

የሞሮኮ ንጉስ በወጣቶች የሚመራውን ተቃውሞ ተከትሎ ፈጣን ማኅበራዊ ማሻሻያ እንዲደረግ አሳሰቡ

ንጉሥ መሐመድ ስድስተኛ ለፓርላማው የመክፈቻ ስብሰባ ባደረጉት ዓመታዊ ንግግር፤ "ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠር፣ እንዲሁም የትምህርትና የጤና ዘርፎችን በተጨባጭ ማሻሻል ቀዳሚ ተግባራት አድርገናል" ብለዋል።

ንጉሡ "ቀጣዮቹ የአገር ውስጥ ልማት ፕሮግራሞች በፍጥነት እንዲተገበሩና ጠንካራ ተፅዕኖ እንዲኖራቸው" አሳስበዋል።

"በትላልቅ ብሔራዊ ፕሮጀክቶች እና በማህበራዊ ፕሮግራሞች መካከል ምንም ዓይነት ግጭት ወይም ፉክክር ሊኖር አይገባም" ሲሉም አጽንኦት ሰጥተዋል።

መስከረም 17 ሞሮኮ ውስጥ የተጀመረውና ለአንድ ሳምንት በቆየው ሕዝባዊ አመጽ፣ ተቃዋሚዎች የትምህርት ስርዓት እና የጤና አገልግሎቶች እንዲሻሻሉ ሲጠይቁ ቆይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0