'ጦርነቱን በማስቆም ረገድ የሚደረግ ማንኛውም መዘግየት ተቀባይነት የለውም' ሲል የፍልስጤም አመራር የጋዛን የተኩስ አቁም በደስታ ተቀበለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ'ጦርነቱን በማስቆም ረገድ የሚደረግ ማንኛውም መዘግየት ተቀባይነት የለውም' ሲል የፍልስጤም አመራር የጋዛን የተኩስ አቁም በደስታ ተቀበለ
'ጦርነቱን በማስቆም ረገድ የሚደረግ ማንኛውም መዘግየት ተቀባይነት የለውም' ሲል የፍልስጤም አመራር የጋዛን የተኩስ አቁም በደስታ ተቀበለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.10.2025
ሰብስክራይብ

'ጦርነቱን በማስቆም ረገድ የሚደረግ ማንኛውም መዘግየት ተቀባይነት የለውም' ሲል የፍልስጤም አመራር የጋዛን የተኩስ አቁም በደስታ ተቀበለ

የፍልስጤም ፕሬዝዳንት ማሕሙድ አባስ አማካሪ መሕሙድ አል-ሀባሽ ለስፑትኒክ  እንደተናገሩት፣ የፍልስጤም አመራር “በጋዛ ሰርጥ ላይ የተካሄደውን የእስራኤል ጥቃት ማቆም በአዎንታዊ መልኩ ገምግሟል።”

“የዚህ ጦርነት ሙሉ በሙሉ እና በዘላቂነት ማብቃት ሁልጊዜም ፍፁም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው” ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

  ዋናው ዓላማ “የፍልስጤማውያንን ሕይወት መታደግ” እና “እስራኤል ለሁለት ዓመታት ሙሉ ያካሄደችውን አውዳሚ ጦርነትና ጭፍጨፋ ማቆም” መሆኑን አስምረውበታል።

ስለ ጋዛ የወደፊት አስተዳደር እና የሃማስ ትጥቅ መፍታት በተመለከተ፣ አል-ሀባሽ እነዚህ ዝርዝሮች “ስምምነቱ ከተፈረመ በኋላ ሊነጋገሩባቸው ይችላሉ” ብለዋል፡፡ ሆኖም “ጦርነቱን በመቋጨት ውስጥ የሚፈጠር የትኛውም መዘግየት ተጨማሪ ጉዳት ሊያስከትል ስለሚችል ተቀባይነት የለውም” ሲሉ አስጠንቅቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0