https://amh.sputniknews.africa/20251011/1853449.html
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ"ረቡዕ ዕለት በሀላባና በከምባታ ዞኖች የነበረው ሞዴል የገጠር መንደሮች ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ቀጥሎ፣ በዛሬው ዕለት በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ቤቶችን... 11.10.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-10-11T12:19+0300
2025-10-11T12:19+0300
2025-10-11T12:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0b/1852268_0:56:1080:664_1920x0_80_0_0_c8d850ccbca9b32df9741264aae0f82b.jpg
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ"ረቡዕ ዕለት በሀላባና በከምባታ ዞኖች የነበረው ሞዴል የገጠር መንደሮች ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ቀጥሎ፣ በዛሬው ዕለት በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ቤቶችን አስረክበናል፡፡" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል፡፡ የተገነቡት መንደሮች፦◻ ባለሦስት መኝታ መኖሪያ ቤቶች፣◻ የማብሰል ባዮጋዝ፣◻ የፀኃይ ኃይል ማመንጫ፣◻ የዶሮና የንብ ማርቢያ እና ◻ የእንስሳት በረት የተሟላላቸው ናቸው፡፡"መርሐ - ግብሩ በተመጣጣኝና አነስተኛ ወጪ ከአካባቢ በሚገኙ ግብዓቶች የተሻለ መኖሪያ ከማስገኘት አንፃር ለገጠሩ ማኅበረሰብ ብልጽግና ያለንን ሕልም የሚያሳይ ነው" ሲሉ ገልጸዋል። በአራቱ ዞኖች የተሠራው ሥራ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች መደገም እንዳለበት አሳስበዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/0b/1852268_60:0:1020:720_1920x0_80_0_0_4e0786aa4f610491aad054063a737f71.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ
12:19 11.10.2025 (የተሻሻለ: 12:34 11.10.2025) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል የገጠር መንደሮችን አስረከቡ
"ረቡዕ ዕለት በሀላባና በከምባታ ዞኖች የነበረው ሞዴል የገጠር መንደሮች ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ቀጥሎ፣ በዛሬው ዕለት በሀዲያና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ ቤቶችን አስረክበናል፡፡" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል፡፡
የተገነቡት መንደሮች፦
◻ ባለሦስት መኝታ መኖሪያ ቤቶች፣
◻ የማብሰል ባዮጋዝ፣
◻ የፀኃይ ኃይል ማመንጫ፣
◻ የዶሮና የንብ ማርቢያ እና
◻ የእንስሳት በረት የተሟላላቸው ናቸው፡፡
"መርሐ - ግብሩ በተመጣጣኝና አነስተኛ ወጪ ከአካባቢ በሚገኙ ግብዓቶች የተሻለ መኖሪያ ከማስገኘት አንፃር ለገጠሩ ማኅበረሰብ ብልጽግና ያለንን ሕልም የሚያሳይ ነው" ሲሉ ገልጸዋል።
በአራቱ ዞኖች የተሠራው ሥራ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች መደገም እንዳለበት አሳስበዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X