#viral | ደቡብ ምስራቅ ሜክሲኮ ታሪካዊ በተባለለት ከባድ ጎርፍ ተጥለቀለቀ

ሰብስክራይብ

#viral | ደቡብ ምስራቅ ሜክሲኮ ታሪካዊ በተባለለት ከባድ ጎርፍ ተጥለቀለቀ

የወሃው ሙላት አራት ሜትር ደርሷል፡፡

ከሞቃታማ ዝቅተኛ ግፊት የተነሳው ከባድ ዝናብ በቬራክሩዝ ከተማ የሚገኙ ወንዞች እንዲያጥለቀልቁ በማድረግ ጎዳናዎችን፣ ቤቶችን እና ንግዶችን በውሃ እንደሞላ የአካባቢው ሚዲያዎች ዘግበዋል።

ነዋሪዎች ወደ ጣሪያዎቻቸው የሸሹ ሲሆን፣ የዝርፊያ እና የአገልግሎት መቆራረጦች ቀውሱን አባብሰውታል።

የቬራክሩዝ ገዥ ቢያንስ ሦስት ሰዎች መሞታቸውን አረጋግጠዋል። የአደጋ ጊዜ ዕቅዶች እንደተጀመሩ፣ የነፍስ አድን ጀልባዎች እንደተሰማሩ እና ጊዜያዊ መጠለያዎች እንደተከፈቱ ተዘግቧል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ#viral | ደቡብ ምስራቅ ሜክሲኮ ታሪካዊ በተባለለት ከባድ ጎርፍ ተጥለቀለቀ
#viral | ደቡብ ምስራቅ ሜክሲኮ ታሪካዊ በተባለለት ከባድ ጎርፍ ተጥለቀለቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.10.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0