ፑቲን የሞስኮ እና ፒዮንግያንግ ግንኙነት እንዲያድግ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ ሲሉ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ተናገሩ
11:26 11.10.2025 (የተሻሻለ: 11:34 11.10.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን የሞስኮ እና ፒዮንግያንግ ግንኙነት እንዲያድግ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ ሲሉ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን የሞስኮ እና ፒዮንግያንግ ግንኙነት እንዲያድግ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ ሲሉ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ተናገሩ
ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ በፒዮንግያንግ ከኪም ጆንግ-ኡን ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የተናገሯቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
🟠 ሩሲያ በስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ሥር ለሰሜን ኮሪያ ያላትን ግዴታዎች በጥብቅ ታከብራለች።
🟠 የሰሜን ኮሪያ በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ ያላት አቋም ለሩሲያ እጅግ አስፈላጊ ነው።
🟠 የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች የሩሲያን መሬት በመከላከል ያሳዩት እርዳታና ጀግንነት ሁለቱን አገራት አንድ አድርጓል።
ኪም ጆንግ-ኡን በበኩላቸው ለቭላድሚር ፑቲን "ሞቅ ያለ ሰላምታ" አስተላልፈዋል ሲል የኮሪያ ማዕከላዊ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X