ሜላኒያ ትራምፕ የዩክሬናውያን ሕጻናትን ጉዳይ በተመለከተ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ምላሽ አገኙ

ሰብስክራይብ

ሜላኒያ ትራምፕ የዩክሬናውያን ሕጻናትን ጉዳይ በተመለከተ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ምላሽ አገኙ

ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ለተጎዱ ሕፃናት ተጨባጭና ዝርዝር መረጃዎችን ለመስጠት ፈቃደኝነቷን አሳይታለች ሲሉ ሜላኒያ ትራምፕ ተናግረዋል።

የሕጻናቱን መመለስ አስመልክቶ ከፑቲን ጋር ግልፅ የሆነ "የሐሳብ መለዋወጫ መስመር እንዳላቸው" የአሜሪካ ቀደማዊት እመቤት ገልፀዋል፡፡ ተወካያቸውም ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቡድን ጋር በቀጥታ እየሠራ መሆኑን ጨምረው አስረድተዋል።

ሚላኒያ "በቅርቡ" ዩክሬን ውስጥ ሰላም እንደሚሰፍን ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0