ቬንዙዌላ እንድትወረር ለጠየቁ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሰጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቬንዙዌላ እንድትወረር ለጠየቁ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሰጠ
ቬንዙዌላ እንድትወረር ለጠየቁ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሰጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.10.2025
ሰብስክራይብ

ቬንዙዌላ እንድትወረር ለጠየቁ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሰጠ

የኖቤል ኮሚቴ ለቀድሞዋ የቬንዙዌላ የሕግ አውጪ እና ታዋቂ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማትን ሰጥቷል።

ሽልማቱ የሚሰጠው "ለአገራት ወንድማማችነት፣ ቋሚ የጦር ኃይሎችን ለማጥፋት ወይም ለመቀነስ እንዲሁም የሰላም ኮንግረሶችን ለማካሄድ እና ለማስተዋወቅ እጅግ ብዙ ሥራ ለሠሩ" ሰዎች ነው።

ቀደም ሲል የቬንዙዌላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማቻዶ በቴሌቪዥን በተላለፈ ቃለ-ምልልሳቸው ላይ የካሪቢያኗ አገር ለምዕራቡ ዓለም "ስጋት" መሆኗን በመግለፅ አሜሪካ መራሽ "ጥቃት በቬንዙዌላ ላይ እንዲፈፀም" ያቀረቡትን ጥሪ አውግዟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0