የኢኮኖሚ ውሕደት ለማረጋገጥ ድንበርን ከሉዓላዊነት በመለስ ማየት ይገባል - በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የንግድ ፖሊሲ ማዕከል አስተባባሪ

ሰብስክራይብ

የኢኮኖሚ ውሕደት ለማረጋገጥ ድንበርን ከሉዓላዊነት በመለስ ማየት ይገባል - በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የንግድ ፖሊሲ ማዕከል አስተባባሪ

ዶ/ር መላኩ ገቦዬ፣ ነጻ የንግድ ቀጣናው በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ የምርት እና አገልግሎት ትስስርን እውን ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሁሉም የሚሳተፍበት ትልቅ ገበያ ነው። በዚህም የሌሎችን ገበያ ከማድራት ይልቅ ለራሳችን ምርቶች የገበያ መዳረሻ መሆን እንችላለን።" ብለዋል።

አስተባባሪው አኅሪቱ የልማት አቅሟን ይበልጥ ማስተሳሰር የሚያስቸሉ ስልቶችን ተግባራዊ ማደርግ እንዳለባትም አስገንዝበዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0