ፑቲን በዱሻንቤ ከሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ የተወሰዱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን በዱሻንቤ ከሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ የተወሰዱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦
ፑቲን በዱሻንቤ ከሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ የተወሰዱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.10.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን በዱሻንቤ ከሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ የተወሰዱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦

የሩሲያ እጣ ፈንታ ሁልጊዜም በሕዝቦቿ እጅ እንዲሁም በጦር ግንባር ባለው ወታደራዊው ኃይል ነው ብለዋል።

የኖቤል ኮሚቴ ለሰላም ምንም ላልሠሩ አካላት በተደጋጋሚ የሰላም ሽልማት ሰጥቷል ሲሉ የገለፁት ፑቲን፣ ትራምፕ ሽልማቱን ይገባቸዋል ወይ ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ “ይህን እኔ የምወስነው አይደለም” በማለት ምላሽ ሰጥተዋል።

ፕሬዝዳንቱ ከአዘርባጃን አውሮፕላን አደጋ በኋላ ሩሲያ እና አዘርባጃን አዲስ ምዕራፍ ከፍተዋል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።

በሩሲያ እና በአዘርባጃን መካከል የአገራት ግንኙነት ቀውስ አልነበረም፤ አገራቱ በአሳዛኙ ክስተት ምክንያት “የስሜት ቀውስ” ብቻ ተጋርጦባቸው ነበር ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0