ሩሲያ የጦር መሣሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ፑቲን አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የጦር መሣሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ፑቲን አስታወቁ
ሩሲያ የጦር መሣሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ፑቲን አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.10.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የጦር መሣሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ፑቲን አስታወቁ

ፕሬዝዳንቱ የአሜሪካ "*ከኒው ስታርት" ስምምነት መውጣት ለሞስኮ ወሳኝ አይሆንም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

ፑቲን አክለውም አንዳንድ አገራት እውነተኛ የኒውክሌር መሣሪያ ሙከራ ለማድረግ ከወሰኑ ሩሲያ በተመሳሳይ መልኩ ምላሽ ትሰጣለች ብለዋል።

*ኒው ስታርት ስምምነት በአሜሪካ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል እ.ኤ.አ. 2010 የተፈረመ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቅነሳ ስምምነት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0