የእስራኤል ኃይሎች ከበርካታ የጋዛ ሰርጥ አካባቢዎች መውጣታቸውን የፍልስጤም ሚዲያ ዘገበ

ሰብስክራይብ

የእስራኤል ኃይሎች ከበርካታ የጋዛ ሰርጥ አካባቢዎች መውጣታቸውን የፍልስጤም ሚዲያ ዘገበ

የእስራኤል ወታደሮች ከጋዛ ከተማ እና ከአል-ሻቲ የስደተኞች ምጠለያ በመልቀቅ ስምምነት ላይ ወደተደረሰበት መስመር እያመሩ እንደሆነ ዘገባዎች ያመለክታሉ።

የወታደሮቹን ደህንነት ለማረጋገጥ በበርካታ ፍተሻ ቦታዎች ላይ እንደገና እንደሚሰማሩም ተዘግቧል።

በደቡባዊ የጋዛ ሰርጥ በምትገኘው ኻን ዩኒስ፣ “የእስራኤል ተሽከርካሪዎች ከከተማዋ ደቡባዊ እና መካከለኛ ክፍሎች ወደ ምሥራቃዊ አካባቢዎች ወጥተዋል” ሲሉ የጋዛ የሲቪል መከላከያ ባለሥልጣን ተናግረዋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የእስራኤል ኃይሎች ከበርካታ የጋዛ ሰርጥ አካባቢዎች መውጣታቸውን የፍልስጤም ሚዲያ ዘገበ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0