ፕሬዝዳንት ፑቲን በዱንሻቤ የነፃ መንግሥታት ኮመንዌልዝ የመሪዎች ጉባኤ ከሚካሄድበት ቦታ ደረሱ

ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን በዱንሻቤ የነፃ መንግሥታት ኮመንዌልዝ የመሪዎች ጉባኤ ከሚካሄድበት ቦታ ደረሱ

የነፃ መንግሥታት ኮመንዌልዝ (ጋራ ብልጽግና) ጉባኤ ከአዘርባጃን፣ ከአርሜኒያ፣ ከቤላሩስ፣ ከካዛክስታን፣ ከኪርጊስታን፣ ከታጂኪስታን፣ ከቱርክሜኒስታን እና ከኡዝቤኪስታን የመጡ መሪዎችን ያካትታል።

መሪዎቹ የዓመቱን ስኬቶች ይገመግማሉ፣ ለወደፊት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን አቀጣጫዎችን ያስቀምጣሉ፤ ስለ ቁልፍ ዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ይወያያሉ እንዲሁም ወሳኝ ሰነዶችንም ያፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ፕሬዝዳንት ፑቲን ለሦስት ቀናት የሚቆይ ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ረቡዕ ዕለት ታጃኪስታን መግባታቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0