ሩሲያ የፕሬዝዳንት ትራምፕን የኖቤል የሰላም ሽልማት እጩነት እንደምትደግፍ የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የፕሬዝዳንት ትራምፕን የኖቤል የሰላም ሽልማት እጩነት እንደምትደግፍ የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ
ሩሲያ የፕሬዝዳንት ትራምፕን የኖቤል የሰላም ሽልማት እጩነት እንደምትደግፍ የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.10.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የፕሬዝዳንት ትራምፕን የኖቤል የሰላም ሽልማት እጩነት እንደምትደግፍ የክሬምሊን አማካሪ አስታወቁ

የዩክሬኑ ዘለንስኪ በትናንትናው ዕለት አሜሪቻ ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ወደ ዩክሬን የምትልክ ከሆነ ኪዬቭ ትራምፕን ለሽልማቱ እጩ  ታደርጋለች የሚል አስተያየት መስጠታቸው “አሳፋሪ ሐሳብ” መሆኑን ዩሪ ኡሻኮቭ ገልጸዋል።

"በዘለንስኪ ሞኝነት ተገርሜያለሁ ነው የምለው ... ማለትም የጦር መሣሪያ ስለሰጡ የሰላም ሽልማት" በማለት ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል።

ካምቦዲያ፣ ከአርሜኒያ እና ከአዘርባጃን ጋር በመሆን በታይላንድ የድንበር ግጭት ውስጥ የተኩስ አቁም ስምምነት በማስፈረም ላበረከቱት አስተዋፅዖ፣ ትራምፕን ለኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት ማቅረቧን የካምቦዲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፕራክ ሶኮን በቅርቡ በተካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ አሳውቀው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0