ፑቲን በዱሻንቤ ከነበረዉ የእራት ፕሮግራም በፊት ከነፃ መንግሥታት ኮመንዌልዝ መሪዎች ጋር የአመሻሽ የእግር ጉዞ አደረጉ

ሰብስክራይብ

ፑቲን በዱሻንቤ ከነበረዉ የእራት ፕሮግራም በፊት ከነፃ መንግሥታት ኮመንዌልዝ መሪዎች ጋር የአመሻሽ የእግር ጉዞ አደረጉ

ቭላድሚር ፑቲን በታጂኪስታን ፣ አዘርባጃን ፣ ካዛክስታን ፣ ቱርክሜኒስታን ፣ ኡዝቤኪስታን እና ኪርጊስታን ፕሬዚዳንቶች ታጅበው፣ በቀለማት ባሸበረቁ ፍራፍሬዎችና አትክልቶች ያጌጠውን የታጃኪስታን የመንግሥት መኖሪያ የአትክልት ስፍራ መጎብኘታቸውን የታጃኪስታን ሚዲያዎች ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0