ሩሲያ ባህል እና ቅርሷን በመጠበቅ ረገድ የተሳካላት አገር ናት - የሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ዳታ አናሊስት

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ባህል እና ቅርሷን በመጠበቅ ረገድ የተሳካላት አገር ናት - የሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት ዳታ አናሊስት

ጽዮን ጌታቸው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራት ቆይታ፣ ድርጅቱ ንዋየ ቅድሳትን ከሚያመርቱ የሩሲያ ኩባንያዎች ጋር በቅርበት በመሥራት ላይ መሆኑን አንስታለች።

"በአንዱ ኩባንያ በነበረን ጉብኝት ውጤታማ የልምድ ልውውጥ አድርገናል። እስካሁን ያልጀመርናቸው በጣም ብዙ ፕሮጀክቶች እውን ለማድረግ በቀጣይም መሰል ጉብኝቶች እንደሚኖሩ ተስፋ እናደርጋለን።" ብላለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0