ምዕራቡ ዓለም የተመድ ሴክሬታሪያትን ለግላዊ ፓሊሲ ማስፈፀሚያነት ለረጅም ጊዜ መጠቀሙን ላቭሮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ምዕራቡ ዓለም የተመድ ሴክሬታሪያትን ለግላዊ ፓሊሲ ማስፈፀሚያነት ለረጅም ጊዜ መጠቀሙን ላቭሮቭ ተናገሩ

የተባበሩት መንግሥታት ሴክሬታሪያት ምንም አይነት 'መመሪያ' ከማንኛውም አገር መቀበል የለበትም ተብሎ ቢታሰብም ገለልተኝነቱን፣ የቋሚ ኮንትራቶች መኖር አደጋ ላይ ጥሎታል ብለዋል።  ከማደግ ላይ ካሉ አገራት የመጡ ሠራተኞቹ የአሜሪካ ዜግነት ያገኛሉ እናም በአሜሪካ ላይ ጥገኛ ይሆናሉ ሲሉ ሰርጌይ ላቭሮቭ 'ለአርቲ' በሰጡት ቃለ-ምልልስ ተናግረዋል።

"ይህ ሰው ቋሚ ውል ይፈርማል ... ገንዘቡ በሙሉ በአሜሪካ ባንክ ውስጥ ይቀመጣል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ መጀመሪያ ግሪን ካርድ ከዚያም ዜግነት ያገኛል። የሴክሬታሪያቱ ዝርዝር ውስጥ 'የአፍሪካ አገር/አሜሪካ' ብሎ ይመዘገባል። ስለዚህም 'ሁሉም ሰው ይህ ሰው ምን አይነት 'መመሪያ' መከተል እንደሚገባው ይረዳል" በማለት ገለልተኝነቱ የሚጠፋበትን ምክንያት አስረድተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0