ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለወደፊቱ የአፍሪካ ዕድገት ፈጣን የዲጂታል ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለወደፊቱ የአፍሪካ ዕድገት ፈጣን የዲጂታል ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለወደፊቱ የአፍሪካ ዕድገት ፈጣን የዲጂታል ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.10.2025
ሰብስክራይብ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለወደፊቱ የአፍሪካ ዕድገት ፈጣን የዲጂታል ሽግግር እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

"ቴክኖሎጂ አገራት የሚያድጉበትን፣ ማኅበረሰቦች የሚገናኙበትን እና ብልጽግና የሚጋራበትን መንገድ እየቀየረ ነው። አፍሪካ አሁን ላይ ቆማ የምታይበት ጊዜ ላይ አይደለችም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በናይሮቢ በተካሄደው 24ተኛው የኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።

"አኅጉሪቱ የበለጸገ እና ፍትሐዊ የወደፊት ዕድል ለመገንባት የሚያስችል ህዝብ፣ ፈጠራ እና የተፈጥሮ ሀብት አላት፤ የሚያስፈልገን ጥረታችንን ማገናኘት እና በጋራ ዓላማ መሥራት ነው" ሲሉ አጽናኦት ሰጥተዋል።

ሪው የዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ብሔራዊ ዕቅድ ትግበራ ተሞክሮችንም አጋርተዋል፡፡

" ... አፍሪካ በችሎታ እና በዲጂታል መሠረቶች ላይ ስትተማመን፣ በራሷ መንገድ በዓለም አቀፍ ደረጃ መወዳደር ትችላለች" ማለታቸውን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0