ቅኝ ገዥዎች የአፍሪካን ድንበሮች 'በማስመሪያ' ማስመራቸውን ላቭሮቭ አስታወሱ

ሰብስክራይብ

ቅኝ ገዥዎች የአፍሪካን ድንበሮች 'በማስመሪያ' ማስመራቸውን ላቭሮቭ አስታወሱ

የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአርቲ ጋር ባደረጉት ቆይታ "ቅኝ ገዥዎቹ የዚህ ቀጥተኛ መስመር ግራና ቀኝ ማን እንደነበረ ግድ አልነበራቸውም። ሩዋንዳ-ቡሩንዲ፣ ሁቱ-ቱትሲ በሚል ብሔረሰቦችን ከፋፈሉ" ብለዋል።

የአፍሪካ ሕብረት በኋላ ላይ እነዚህ ድንበሮች በቀላሉ ሊለወጡ እንደማይችሉ ወስኗል፤ ይህም ትክክለኛው አቋም ይመስላል ሲሉ ሚኒስትሩ አክለዋል።

"እውነታው ግን የቅኝ ግዛት መወገድ የአፍሪካን ሙሉ ነጻነት አላቀዳጀም"።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0