የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ የሰብአዊ መብት ጉዳይ ነው - የኅብረሰብ ጤና ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ክብካቤ የሰብአዊ መብት ጉዳይ ነው - የኅብረሰብ ጤና ባለሙያ

ይህን መብት ለሁሉም ዜጋ ተደራሽ ለማድረግ መንግሥት ጉዳዩን የሁሉም ዘርፍ የማድረግ ኃላፊነት እንዳለበት በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የኅብረሰብ ጤና ኤክስፐርት የሆኑት ፕ/ር መንገሻ አድማሱ ይገልጻሉ።

"የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤን ለመንግሥት ብቻ የምትተወው ነገር አይደለም። የሰው ልጅ ጉዳይ በመሆኑ መንግሥት የግሉ ዘርፍን፣ ግለሰቦችን እና ተቋማትን ማስተባበር አለበት።" ብለዋል።

ፕሮፌሰሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በጤናው ዘርፍ ያሉ አገር በቀል ዕውቀቶችን በአግባቡ መመርመር እና መጠቀም እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0