ፓሪስ ውስጥ የጤና እና ማኅበራዊ ሠራተኞች የበጀት ቁጠባ እርምጃዎችን በመቃወም አድማ መቱ

ሰብስክራይብ

ፓሪስ ውስጥ የጤና እና ማኅበራዊ ሠራተኞች የበጀት ቁጠባ እርምጃዎችን በመቃወም አድማ መቱ

ሰልፈኞቹ "ሠራተኞች ያለ አግባብ ማንገላታት ይብቃ፣ ሠራተኞች እየተሰቃዩ ነው እንዲሁም ጤና አደጋ ወድቋል" ከሚሉ መሰል መፈክሮች ጋር ስጋታቸውን ገልጸዋል።

የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ እንደዘገበው፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰልፈኞች የጠቅላላ የሥራ ኮንፌዴሬሽንን ጥሪ ተቀብለው በአገሪቱ የጤ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ተሰብስበው ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0