የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ኢትዮጵያ የውጭ ንግዷን በዝቅተኛ ወይ በዜሮ ቀረጥ እንድታካሂድ ያስችላታል - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ኢትዮጵያ የውጭ ንግዷን በዝቅተኛ ወይ በዜሮ ቀረጥ እንድታካሂድ ያስችላታል - ባለሙያ
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ኢትዮጵያ የውጭ ንግዷን በዝቅተኛ ወይ በዜሮ ቀረጥ እንድታካሂድ ያስችላታል - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.10.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ኢትዮጵያ የውጭ ንግዷን በዝቅተኛ ወይ በዜሮ ቀረጥ እንድታካሂድ ያስችላታል - ባለሙያ

"ከዘርፍ አንጻር ሲታይ፣ ኢነርጂ፣ አቪዬሽን እና በአንዳንድ ደረጃዎች የሸቀጦች ንግድ ትልቅ ትርፍ ያስገኛሉ" የፕራግማ ካፒታል ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ መርዕድ ፍቅረዮሐንስ ለ ፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

አማካሪው፤ አገሪቱ በቀጣናው ውስጥ የምታደርገው እንቅስቃሴ ከአገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት (ጂዲፒ) 3 በመቶ የሚይዘውን የማኑፋክቸሪንግ  ዘርፍ ያነቃቃዋል ብለዋል።

"አፍሪካ ከቀረው ዓለም ጋር ከፍተኛ የንግድ ልውውጥ ስትፈጽም፤ በአኅጉሪቷ ውስጥ ያለው ግብይት ግን 22 በመቶ ብቻ መሆኑ በጣም የሚያሳፍር በመሆኑ መሻሻል ይገባዋል" ሲሉ ቀጣናው የንግድ ትስስሩን እንደሚያሳድግ ያላቸውን ተስፋ አሳውቀዋል።

በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ በአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና በይፋ መገበያየት ጀምራለች፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0